All Entries Tagged With: "tedy afro"
ቴዲ አፍሮ በፑንትላንድ የሞት ቅጣት ለተወሰነበት ኢትዮጵያዊ 700 ሺህ ብር ከፈለ!
በሶማሊያዋ ፑንትላንድ በጎሳ መሪዎች የሞት ወይንም የ700ሺህ ብር የገንዘብ ቅጣት ለተወሰነበት አስመሮም ኃይለስላሴ እውቁ የሙዚቃ ሰው ቴዎድሮስ ካሳሁን የገንዘብ ቅጣቱን እንደከፈለለት ተዘገበ።
admin | Oct 29, 2011 | Comments 0
